News
በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ፣ ወጣቶች በጸጥታ ኃይሎች ድንገት ከታፈስን በሚል ስጋት ለጉቦ ገንዘብ ይዘው እንደሚንቀሳቀሱ መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። ጸጥታ ...
በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን በአርሲ ስሬ ወረዳ ዛሬ ረፋዱ ላይ ታጣቂዎች አንድ ቅጥቅጥ አይሱዙ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ አስቁመው ከ50 በላይ ተሳፋሪዎችን ...
አሜሪካ በየመን በአፍሪካዊያን ፍልሰተኞች ማዕከል ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት በትንሹ 68 ሰዎች መገደላቸውን ዓለማቀፍ የዜና ምንጮች የሁቲዎችን ቴሌቪዥን ...
ጅቡቲ፣ ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ ሕጋዊ ሰነድ ሳይዙ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች እስከተያዘው ወር መጨረሻ በፍቃዳቸው እንዲወጡ ያዘዘችው፣ “በጸጥታ” እና “ጤና ...
በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አዲስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት የሚመረጡት በመንበር ላይ ያሉት ጳጳስ ሲሞቱ ወይም ከፖፕ ፍራንሲስ በፊት የነበሩት ቤኔዲክት 16ኛ ...
ከ31 ባንኮች መካከል 28ቱ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር መጭበርበራቸው ተገልጿል! በዚህ ዓመት ባንኮች ያጡት ገንዘብ ከዓምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ300 ...
ባልታሰበ ሰዓት የሚከሰት የተቃውሞ እንቅስቃሴ ስላለ …… አሜሪካ U.S. Embassy Addis Ababa በአዲስ አበባ ...
ኋይት ሃውስ ሰዎች ተጋብተው ልጅ እንዲወልዱ የሚገፋፋ ፖሊሲ በተግባር ላይ ለማዋል እያሰበ ሲሆን ከዚህ ውስጥ አንዱ ልጅ ለሚወልዱ እናቶች የሚሰጠው ማበረታቻ ...
በደብረጺዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የሕወሓት ክንፍ፣ የጌታቸው ረዳ ቡድን አሁንም የትግራይን ሕዝብ አንድነት ለመከፋፈል እየሠራ ይገኛል በማለት አዲስ ...
የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ የሚመሩት የሕወሓት ክንፍ፣ ጀኔራል ታደሠ ወረደ እንደገና ያዋቀሩት ካቢኔ ሌሎችን ያገለለ ...
ቃላቸውን የሰጡን የሟች ጓደኛ፣ “ ቤተሰብ ለመጠየቅ እየሄደ ባለበት ነው በጥይት ተመትቶ የተገደለው። ትላንት ጠዋት 3 ሰዓት ነው የተገደለው ” ሲሉ ተናግረዋል ...
(ሚያዚያ ፲፭ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም/ April 23/2025):- ቋሚ ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ቅድስት ድንግል ማርያምን በማስመልከት ባስተላለፉት ትምህርት ዙሪያ ተወያየ ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results