ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከነገ በስቲያ ሐሙስ መጋቢት 11፤ 2017 በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት፤ ከፓርላማ አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ...
የሶማሊያ መንግሥት ጥቃቱን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ፕሬዝደንት ሀሰን ከመቃዲሹ ተነስተው የሀገሪቱ ወታደሮች ወደተሰማሩበት ሺርሻባሌ ግንባር አካባቢዎች ...
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ ልዩ ስሙ “አሊዶሮ መውጫ’ በተባለ ሥፍራ ታጣቂዎች ዛሬ እኩለ ቀን ላይ የአንድ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ...
የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (USAID) መቋረጥ ምክንያት ስምንት ሀገራት የኤችአይቪ (HIV) ህክምና ሊያልቅባቸው ይችላል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ ...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሶ ዞን የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፣ ያለመከሰስ መብታቸው በተነሳባቸው የክልሉ ምክር ቤት አባል ዮሃንስ ተሠማ ላይ ዛሬ የ14 ...
በአፋር ክልል በሬክተር ስኬል 5.5 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ እሁድ መጋቢት 7 ምሽት መከሰቱን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መስሪያ ቤት ገለጸ። ንዝረቱ ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት እና የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊ ሆነው እየሰሩ የሚገኙት ሌፍተናንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ጌታቸው ረዳን ...
ኦብነግ፣ የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ከቻይናው የነዳጅ ኩባንያ ፖሊ- ጅ ሲ ኤል ጋር የክልሉን የተፈጥሮ ጋዝ ለማውጣት ያለመ ስብሰባ አድርጓል በማለት ወቅሷል ...
ሱማሊያ፣ ፍልስጤማዊያንን ለማስፈር ከአሜሪካና እስራኤል ጋር እየተነጋገረች ነው በሚል የወጣውን ዘገባ ማስተባበሏን ሮይተርስ ዘግቧል። የአገሪቱ ውጭ ጉዳይ ...
የእስራኤል ወታደሮች፣ ትናንት ከዮርዳኖስ አቋርጠው ወደ እስራኤል የገቡ ሁለት ኢትዮጵያዊያንና አንድ ኡጋንዳዊ ተኩሰው መግደላቸውን የአገሪቱ የዜና ምንጮች ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results